ጂጂ በጠዋት ፍቅር ፍቅር አንገበገበኝ 👌
3
17
እህምምም ገና ያንቀዠቅዥሃል!
1
3
አሁን መድሃኒት ነው የምፈልገው
1
1
ሰንበር ፍለጋ ላይ ነኝ ባክህ ብትሾም ብርድ ይለቅህ ይሆናል አሹሚው
2
2
@DBLaeke አንድ በይው ተስሎ መጧል😂🤭እዚያ ሰፈር ውሰጅውና መላ ፈልጊለት መቼም ጊደር አታጭም😂😂
2
2
ምንደር😂አንቱ?! መች አጥቶ እሱ መጀመሪያውኑ

Jun 30, 2022 · 6:30 AM UTC

3
3
ፈልጊለት ኮርኒስ እንዳያጠቁር😂😂🤭
3
2
አልገባኝም ይሄኛውስ በእውነት 😂
4
2
Replying to @DBLaeke @Tesafari
😂😂😂 ጊደር ነው የተባልሽ
1
2
አገኘኸኝ ደስ አለህ በጧት😂
1
1
የከተማ ፈልጓል እፍ እፍ የሚባል አይፈልግም የተቀሸረ አማረው😂😂😂ድምጽ ያለው😂😂
1
1
እየሱስ አድነኝ
1
2