አከራዬ የላኩልኝ እራት 😋😊

Jun 12, 2022 · 5:46 PM UTC

95
7
9
500
Replying to @DE_S_TA16
ደጋጎችን ያብዛልን 🙏
1
2
አሜን አሜን 🤲 በዚ እንዲ መተሳሰብ በጠፋበት ዘመን
1
2
Replying to @DE_S_TA16
ልጃቸዉ?
1
3
ሽጋ ናት 😂😂😂
4
Replying to @DE_S_TA16
ከፈልሽ የዚን ወር🤔 👍😎👏👏👏 አንድ ቀን እኛም እንዲ ይሞላልን ይሆናል 🙄😋🤣
1
2
ከላይ ነው ሳሚሻ 😂😂 አንጋጥ
2
1
Replying to @DE_S_TA16
ያልተከራየ ቤት ካላቸው😂
1
4
1 ነበር ቀድሞ @Aminiyo3 ጠይቆኛል ምን ይሻላል ?
2
Replying to @DE_S_TA16
ከዚህ እራት በስተጀርባ ያለው ነገር ምንድን ነው🤗🤗😎
1
3
@yab_kiros እሱ ነው ሚያቀው 😭😭😭