Notre instance Nitter est hébergée dans l'Union Européenne. Les lois de l'UE s'y appliquent. Conformément à la Directive 2001/29/CE du Parlement européen et du Conseil du 22 mai 2001 sur l'harmonisation de certains aspects du droit d'auteur et des droits voisins dans la société de l'information, « Les actes de reproduction provisoires visés à l'article 2, qui sont transitoires ou accessoires et constituent une partie intégrante et essentielle d'un procédé technique et dont l'unique finalité est de permettre : une transmission dans un réseau entre tiers par un intermédiaire, […] d'une oeuvre ou d'un objet protégé, et qui n'ont pas de signification économique indépendante, sont exemptés du droit de reproduction. » Aussi, toutes les demandes de retrait doivent être envoyées à Twitter, car nous n'avons aucun contrôle sur les données qu'ils ont sur leurs serveurs.

ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች || ምግብ ና መዝናናት || Don’t mind me I say Everything ||بنت النيل أصلية #HumanityFirst ኢትዮጵያን ስወድ ከነ ምናምኗ 🇪🇹

Joined June 2012
እና ምን መሰላችሁ ... ከታዬ ቦጋለ ምን እንማራለን ያው ያሻውን መናገር ያማረው ዳያስፖራ መሆን ነው እንግዲህ 😩
2
1
30
God bless your fasting & May he listen to your prayers!!
2
1
15
Show this thread
አልሃምዱሊላህ!! 🤲🏽
2
3
110
ምን ችግር አለው ለጊዜው ሶማሌ መሆን ነዋ 🥹
19
1
102
My favorite month is here!! ረመዳን ደርሷል 'ቂም ይዞ ፀሎት' አይሆንም ሁላችንም ያስቀየምነውን ይቅርታ እንጠይቅ ያስቀየሙንንም ይቅር እንበላቸው:: አላህ ዱዓችንን ይቀበለን PS: ይህ መልእክት መንግስትንና የፖለቲካ አራማጆችን አይመለከትም 😌
17
4
160
ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የጣለው በረዶ ከአንዳንድ ክልል የተደረገ መንግስትን በመጣል በኃይል ስልጣን ለመቆጣጠር ያለመ ቢሆንስ? 🤔
23
9
1
215
I’m in tears 😂😂
Antonio Mulatu
62
73
19
701
30,817
አዎ አይ .@Keri_jud ስንቱን አታመጭብን 🤦🏾‍♂️😂 ደግሞ ይሄ ማነው የመብራት vpn የሚጠይቅ 😂😂😂
7
4
2
46
1,516
መብራት ብልጭ ብሎ ድርግም ሲል የሚፈጠረው ቅፅበታዊ ደስታ ከዛ ብስጭት! 😩
7
3
1
47
ኧረ በረዶው!! 🙆🏽‍♀️🙆🏽‍♀️ እኔማ ደግሞ ከማን ጋር እየተታኮሱ ነው ብዬ 🤔
5
1
78
የመብራት ሃይልና የውሃ ችግር የስነልቦና ችግር አስከትሎብኛል:: 😩
13
1
76
ኧረ ፀጉር! የኛ ህንዶች 😍😍😍 #Afar
This tweet is unavailable
8
1
44
'ሁሉም ነገር ለበጎ ነው' ወይም 'ሁሉም መልካም ይሆናል' ማለት ለልባችንና ለእምሮአችን ጠቃሚ ምክሮች ናቸው:: መልካም ሰኞ!
4
13
137
ይቺ ሴትዮ ኮሜንት ስር የምትበጠብጠኝ እኔን ብቻ ነው? 😩
4
7
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭
5
7
ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ሽሮ ጠል ማህበረሰብ አሉ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ይፈልጋሉ!
34
5
2
130
እንደው ሌላው ቀርቶ ተፈጥሮአዊ የመሬት መሸጋሸግ ቢመጣ ንቅሳቱን ማስተካከል ይቻል ይሆን? 🤔
45
3
9
91
8,863
የቦድማስ ትውልድ .... ልፅፍ ነው 🤔
8
17
ኮሜንቶቹ 😭😭😭
20
7
1
26
2,520
እንደ ዶ/ር እመቤት አይነት ጠንካራ ሰራተኛ 200 ቢኖረን የት በደረስን::በዚ ኑሮ ውድነት ለብዙሀኑ የስራ እድል ሚፈጥር ሰው ነው ሀገራችን ሚያስፈልጋት ብዬ አምናለው ፣ ስለፖለቲካ አላወራሁም !! The women is an icon ! ተነቀሱት!
6
2
56
2,418