የቀኝ ስፖኪዮ የሚገዛ ካለ ከች ይበል

Jun 21, 2022 · 12:21 PM UTC

17
2
52
Replying to @Malacai123456
የኤሮፕላን ከሆነ ላከው በፈረሰኛ😂
1
1
እሱ ትንሽ ወደድ ይላል 😂
1
1
Replying to @Malacai123456
ከለር?
1
2
@Keri_Jud ን ጠይቃት 😂
1
Replying to @Malacai123456
ለማንኛውም የወንጀል ጥቆማ ተጠርጣሪው ከተለመደው ውጭ የአንድ ጎን የመኪና የትዕይንት መቆጣጠሪያ አለኝ እያሉ ስለሆነ ሁኔታውን ጠጋ ብሎ እንዲመረምር አሳስባለሁ።
3
10
ክፉ 🙄
3
Replying to @Malacai123456
ለብስክሌት ይሆናል🤔
1
1
ለባለቤቱ አዎ 😂
2
Replying to @Malacai123456
@Keri_Jud መንታፊው ተገኝቷል
1
6
ኧረ አደለም የእሷን እኮ የግራውን የፈታሁት 🙄
1
5