ኪዳነምህረት እናቴ ፈጥነሽ ደራሽ ነሽ ለህይወቴ (2x) የከበበኝ ጭንቀት ተወግዷል ፍቅርሽ እማምላክ እኔን ማርኳል (2x) የችግሬ ደራሽ የጭንቀቴ ነይ እናቴ ነይ እናቴ

Jun 23, 2022 · 3:51 AM UTC

5
72