የነዳጅ ጭማሪው እንዳይሰማን ነዳጁን አጠፉት

Jun 30, 2022 · 7:48 AM UTC

4
2
47
Replying to @Malacai123456
ከማቲ ተበደር
2
4
😂ለእራሴም አልበቃኝ
2
Replying to @Malacai123456
በቅሎዋን ከነሙሉግላሷ ልኬልህ ነበር'ኮ ተጠለፈች'ንዴ
1
1
ኧረ ማን አሳይቶኝ
2
Replying to @Malacai123456
አንተም ነዳጁን ፍለጋ ነው የጠፋኸው
1
1
እና ከፍተኛ ቁፋሮ ላይ ነኝ 😂
1
1
Replying to @Malacai123456
የስነ ልቦና ዝግጅት እንድናደርግ
1