በቃላት ድርድር በሙዚቃ ቃና ስሜት ስታብራራ ነፍስን ስታጣራ አየሁኝ ጥበብ ሰማሁኝ እውቀት ልብን የሚመርምር ጠልቆ የሚገባ ካንጀት 🎶 #ጂጂዬ

Aug 3, 2022 · 5:09 PM UTC

1
19