ደና ሰው ሲበላሽ ኳስ ማየት ይጀምራል!
7
1
2
34
ድንቄም አለ ሼክስፒር 😏 ኳስ ብታይ ኖሮ በሰብ ትዊት አትጠመድም ነበረ
1
3
አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ አሉ አበው 😂
1
2
ጎረምሳ ልጆች እንዳሉኝ አትርሳ😂 ከነሱ አንድ አይነት ቋንቋ ለመነጋገር ስል ድብን አርጌ አያለሁ ዱሮም ከአባቴ ጋር አያለሁ። አንተ ነህ ደርሰህ ነገር ያማረህ ዋ
1
1
ተይ ዲኑ ተይ ልጆች የት እንዳሉ እያውቅን 🙄
1
የትስ ቢሆኑ ቅድም ናሆሚሻ excited ሆኖ ሲያወራኝ ነበረ ስለኳስ መጀመር🙄 ደሞ ማብራራቴ
1
1
Replying to @DBLaeke

Aug 5, 2022 · 8:10 PM UTC

1
1
GIF
ኧረ ወይኔ 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
1
1