FDNitter
አጋፋሪ
@Tesafari
ደንበኛ የዋህ!
Joined December 2013
Tweets
36,063
Following
2,762
Followers
21,419
Likes
54,491
1,935 Photos and videos
1,935 Photos and videos
Tweets
Tweets & Replies
Media
Search
Pinned Tweet
አጋፋሪ
@Tesafari
9 May 2020
እናት አገር ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ እናቶች በፊታቸው ፈገግታ እና መረጋጋት ሲያረብብ ጥሩኝ። ህልሜም ሐቄም እሱው ነው። እናቲቷን ዶሮ ጥሎ ለስሙኒ እንቁላል ሙግት አልወድም።
15
26
2
266
አጋፋሪ
@Tesafari
11h
ርዕስ እንዲሆን የምንሻው ነገር በሞላ የራሳችን ስብዕና አመላካች ነው!
1
10
አጋፋሪ
@Tesafari
12h
#መርህ
@BelayBekeleWeya
ስለምን በቁጥጥር ስር ዋለ? ተፈላጊስ ከሆነ በህግና በሥርዓት አይከወንም ወይ? መንግሥት ወርዶ በዜጎች ቂም በቀል የሚፈጽመው ምንኛ መናኛ ቢሆን ነው? ቤተሰቦቹስ ያለበትን ቢያውቁ ምን አለ? ተው በህግ አምላክ
#በቅጥ_ሁኑ
3
8
47
አጋፋሪ
@Tesafari
14h
በተውኩት በስንት ጊዚዬ ፒያሳ ብሄድ ደሃብ ውቴል በራፍ ይህን አገኘሁ
@nafkotaschenaki
ይኼ ነገር ቅድም ላልሽው ነገር ያገለግላል ሲሉ ሰምቻለሁ።
5
9
አጋፋሪ
@Tesafari
17h
እናቲቱ ዶሮ ላይ ድርድር የለም! ፈንግል የሚደፋው ጫጩት ሁሉ እየመጣ ትበራለህ ብሎ ሊያማልለኝ ቢፈልግ የእኔ መልስ አይሻኝም ነው ዶሮም አይደለሁ! አልበርም እንደዶሮ እኖራለሁ ሸለመጥማጥና ፎጥ ማጥፋት ሌላ እናቲቱን ዶሮ መግደል ሌላ!
#እንዲያ_ነው
1
1
8
አጋፋሪ
@Tesafari
19h
ኢትዮጵያና ጦር ሰራዊቷ በአንዳንድ ዝርው ሰዎች ሲንቋሸሹ እየተከተላችሁ አብራችሁ የምትሰድቡ፣ የምታዳንቁና ጭራ የምትቆሉ ሰዎች ያለ ኮሽታ ከእኔ አካባቢ ገለል እንድትሉ በአክብሮት አሳስባለሁ። ለትብብራችሁ በቅድሚያ አመሠግናለሁ። 🙏
4
6
52
አጋፋሪ
@Tesafari
21h
ምግብ ቤት፣የእምነት ስፍራ አካባቢ፣የጋራ መኖሪያ መግቢያና ደረጃ ላይ፣ቤተ መጽሃፍት፣ የሆቴል መጸዳጃ ቤት አካባቢ፣የጋራ መጓጓዣ .... ምኑ ቅጡ... ሸራ ጉተታ ይቅር ለራሳችን ክብር!
መክ__lit🐥🇪🇹
@__riqntt__
Jun 29
Dear couples ሌላው ይቅር taxi ውስጥ ባለመሳሳም ተባበሩን😒😣
2
8
አጋፋሪ retweeted
Girum®🇪🇹
@GirumTweets
21h
የፓርቲ መሪ ጠ/ሚ/ር በሚሆንባት ሀገር “አንድ ግለሰብ ሀ/አቀፍ መ/ቤት ከመራ ጊዜ ስለማይኖረዉ ፓርቲዉን ሊመራ አይገባም” ማለት -ሀገራዊ ኃላፊነትን ላስቀደመ የሥራ ድርሻ ክፍፍል አናሳ ግንዛቤና ዝግጁነት መኖሩን ያሳያል።
#Ethiopia
a concerned citizen🙁
2
4
24
አጋፋሪ
@Tesafari
23h
ጥሌና ቴዲ ምትኩን በትዝታዬ እናት ብናስታውሳቸውስ
#ትትትትትዝዝዝዝዝዝታታታታታ_በማለዳ
#ሩቅ_ጊዜ
#ሩቅ_ቦታ
#የቅርብ_ሩቅ_ሰው
1
Enable hls playback
3
2
12
269
አጋፋሪ
@Tesafari
23h
2
Enable hls playback
1
4
45
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 30
የሰኔ የደም ግብሮች ተሳደው የታረዱ ግፉዓን እንደ ዋዛ ታርደው ሁሉም ለፖለቲካ ኩሸት ተጠቅሞባቸው በብላሽ ወድቀው ቀሩ።
#ፖለቲካ_የለም
#ደም_መጣጭነት
#እንባ_ሸቃጭነት
#ብቻ
#ወረት
#መወሽከት
3
7
1
49
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 29
እዚህ ሰፈር ባለ ትልቅ ዋት ሞንታረቦ የመሰለ ሰው ነበር የት ሄደ ግን? ጩኸቱ እልፍ መንጋ ያስንቅ ነበር።
#ይገርማል
2
10
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 29
ክረምቱ በርትቷል፤ ደርበን ለብሰንም ውርጩ አጥንት ይሰብራል። ወገኔ ህጻን አዛውንትና ባልቴቶችን አትርሳ በተቻላችሁ አሮጌ ልብስ በቤታችሁ አይቀመጥ ወደ ገጠር ላኩ ወደ ቤተ እምነት ስትሄዱ ለቸገረው ስጡ ቁራሽም ችሩ።እንተጋገዝ።
#አደራችሁን
2
25
113
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 29
አያችሁ እናንተ ሰማችሁ እናንተ መቃብር ምቀኛ እንጀራ በሳጥን ተከናንቦ ተኛ! 😣
#52_ቀናት
#ዓለም_ከንቱ
#አዱኛ_ከንቱ
Enable hls playback
2
1
18
499
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 29
መክሰስ መሳይ ራት!
26
2
83
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 29
#አስመሳይ
#ውሸታሞች
4
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 28
ደ/ብርሃን -ሰ/ኮሪያ አረቄ ቤት ወዳጆቼ አቅንተው አንድ ጠጪ አንዱን አዲስ ገቢ ሲተዋወቀው-ስሙን ነግሮ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ነኝ ይለዋል። እሺ ብሎ ዝም ሲለው ግር አይበልህ ማለቴ ጸጉር እና ጺም አስተካካይ ነኝ
#ክረምት
#የመሸታ_ናፍቆት
2
1
26
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 28
ሁሉም ነፋስ ፈላጊ ነው!
5
1
18
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 28
አብረን እንድንቆም ገዳዮቻችን ይታገሱ።የንጹሃን ስቅይት እና ሞት ይቁም። ልቅ ህግ አልባነት በነገሰበት የወሬ ድሪቶ ይዛችሁ እንገፍ እንገፍ ማለት ይቀፋል። መጀመሪያ ገዳይ እስከጫፍ ይቀጣ።ተበዳይ ይካስ።አለበለዚያ ክብ ልፋት ባዶ ሪፖርት ነው! 🙏
1
4
20
አጋፋሪ retweeted
Yo-Gi (ዮሴፍ)
@Yo_Gi_ETUK
Jun 28
3
65
1
428
አጋፋሪ
@Tesafari
Jun 28
ይድረስ ለትውልዴ አባላት፤ በተለይ የህዝብ አደራ ለተቀበላችሁ አገርንና ህዝብን ሰረቁ ተብሎ በካቴና ተቆራኝቶ መሄድን የመሰለ አዋራጅ ነገር የለምና እባካችሁ ሰርቶ ለመብላት ዕውቀትና ጉልበት ሳይታጣ ለቅንጦት ብላችሁ አትስረቁ!
#ሌብነት_ያዋርዳል
1
3
1
15
Load more