ጂጂ በጠዋት ፍቅር ፍቅር አንገበገበኝ 👌
3
17
እህምምም ገና ያንቀዠቅዥሃል!
1
3
አሁን መድሃኒት ነው የምፈልገው
1
1
Replying to @Malacai123456
ሰንበር ፍለጋ ላይ ነኝ ባክህ ብትሾም ብርድ ይለቅህ ይሆናል አሹሚው

Jun 30, 2022 · 6:24 AM UTC

2
2
Replying to @Tesafari
የቴዲ አፍሮን " ሳይጠፋ ሰምበሬ "ን ጋበዝኩ 😂
1
1
ከበው ይግረፉህ።
1
1
@DBLaeke አንድ በይው ተስሎ መጧል😂🤭እዚያ ሰፈር ውሰጅውና መላ ፈልጊለት መቼም ጊደር አታጭም😂😂
2
2
የጊደር ፎቶ ይላኩላት እንጂ አታውቀውም 😂😂😂
1
2