FDNitter
Phጨ
@kyisfa
Jan 26
ምን ያስደንቃል፣ አምባሳደርነት፣ የ መሸንገያ፣ የብሄር ተዋጾ ማሟያ ፣ እና፣ የ ጡረተኛ፣ መሰብሰቢያ ከሆነ 30 ዓመት ሞላው። ለዚህ ነው ይሄ ዘፈን፣ ስላለው ሁኔታ ትክክለኛ፣ መግለጫ የሚሆነው!👇
Enable hls playback
2
6
1
33
1,178
አመለወርቅ 🌱
@eyerusalem_emi
Jan 26
ዘፈን ምርጫ ሰሞኑን አልተቻልክም 😄
1
2
Phጨ
@kyisfa
Jan 26
እየሩዬ፣ ላንቺ ለብቻሽ እመርጥልሻለሁ 😂
1
1
አመለወርቅ 🌱
@eyerusalem_emi
Jan 26
Replying to
@kyisfa
I can't wait 😄
Jan 26, 2022 · 6:41 PM UTC
1