FDNitter
መሰረት አሊ 💚💛❤️
@meseret_Al
Jan 24
ማኪያቶ ቡና አይደልም! አይሆንምም! አንቺ
@DBLaeke
ነይ አስረጂልኝ እንዴ ☹️
2
1
6
Phጨ
@kyisfa
Jan 24
እራስሽን ችለሽ አስረጂ። 😅
1
2
መሰረት አሊ 💚💛❤️
@meseret_Al
Jan 24
በጥባጭ 😂
1
2
Phጨ
@kyisfa
Jan 24
በህይወታችን ውስጥ፣ በጥባጭ ያስፈልገናል:: 😂
3
5
ዲና በላይነህ
@DBLaeke
Jan 24
መበጣበጥ ለጤና ጡሩ ነው😂
1
3
መሰረት አሊ 💚💛❤️
@meseret_Al
Jan 24
እሺ እዛው እራሳችሁን ችላችሁ ተበጣበጡ 😂
1
2
ዲና በላይነህ
@DBLaeke
Jan 24
የለኮስሽው አንቺ አደለሽ?!😂😂😂
1
1
መሰረት አሊ 💚💛❤️
@meseret_Al
Jan 24
እኔ በጥብጡኝ አልወጣኝም ምድረ ደብረ በጥብጥ ሁላ 😂
2
2
Phጨ
@kyisfa
Jan 24
ምን አድርጉኝ ነው ያልሽው ታዲያ? 😂
2
2
መሰረት አሊ 💚💛❤️
@meseret_Al
Jan 24
ሸፋፋ ጀመረህ ደግሞ 😂
1
2
Phጨ
@kyisfa
Jan 24
Replying to
@meseret_Al
@DBLaeke
Jan 24, 2022 · 5:12 PM UTC
2
GIF